Addis Ababa

የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር

ስለ እኛ

የጤና ስፖርት የግለሰቦችን ጤና ከመጠበቅም በላይ ለሀገር እድገት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ያደጉት ሀገራት በጤና ስፖርት ዘርፍ ሀገርን የሚወክሉ የጤና ስፖርት ብሔራዊ ቡድኖችን ከ35 ዓመት በላይ በሆኑ ግለሰቦች መስርተዋል፡፡

የአዲስ አበባ የጤና ስፖርት ማህበር በኢትዮጵ ያየተቋቋመ የመጀመሪያው የጤና ማህበር ሲሆን ከተመሰረተ እነሆ 24 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ማህበሩ ከተቋቋመ ጀምሮ በርካታ የስፖርት ፍቅር ና ዝንባሌ ያላቸውን የህብረተሰ ብክፍሎችን በተለያየ ምድብ ከፍሎ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በብቃት እየተወጣ ይገኛል፡፡እድሜያቸው ከ35 ዓመትበላይየሆኑግለሰቦችንበማካተት፤ እነዚህ ለሀገር መጠቀም የሚችሉ ዜጎችን ከአልባሌ ሱስና ከአላስፈላጊ ስብዕናዎች እንዲሁ ምከተለያዩ ዓይነት በሽታዎችና ጭንቀት በመጠበቅ ረገድ ለህዝብና መንግስት ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ማህበሩበ ስሩ 43 የጤና ቡድኖችን ያካተተ ሲሆን በፍቃደኛ እና ለጤና ስፖርት ትኩረት በሰጡ ታታሪ የረጅም ጊዜ አባላት እየተመራ ነው፡፡ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ያስመዘገባቸው ስኬቶች የአባላቱን ጥንካሬና የአመራሩን ሩቅ አሳቢነት ያሳያል፡፡

የማህበሩ መዋቅር

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ

 1. አቶ ተፈራ ደንበል ———————–0911 21 49 83
 2. አቶ ብርሃኑ ከበደ ————————0911 24 24 19
 3. አቶ ኩሩ ተሰማ ————————–0911 41 60 32
 4. አቶ ጌታቸው ወ/መላክ ——————0911 62 99 58
 5. አቶ ጌታቸው በየነ ———————–0911 20 64 90
 6. አቶ ዳንኤል ሀ/ማሪያም —————-0911 12 82 15
 7. አቶ ስለሺ መኩሪያ ———————-0911 72 44 19
 8. አቶ ፀጋዬ ወንድሙ ———————0911 61 03 40
 9. አቶ ፍፁም ሳህሉ ————————0911 24 95 52
 10. አቶ አበባው ጌታቸው ——————–0911 06 01 63
 11. አቶ ወርቁ በየነ —————————0911 04 41 59
 1. አቶ ሀብቴ ዘበርጋ ———————–0911 19 55 67
 2. አቶ ግርማ ሙሉሰው ——————–0911 65 74 24

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበር አዲትና ቁጥጥር ኮሚቴ

 1. አቶ ክፍሌ ጄዛ ሰብሳቢ ———————0911 41 80 55
 2. አቶ ዘርይሁን ኃይሉ ፀሀፊ ———————–0913 53 45 12       
 3. አቶ ነብዩ ብርሃኑ  አባል ———————–0929 90 64 10

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ ሥራ አስፈፃሚ

 1. አቶ ተፈራ ደንበል  ፕሬዝዳንት
 2. አቶ ብርሃኑ ከበደ  ተ/ም/ፕሬዝዳንት
 3. አቶ ኩሩ ተሠማ  ም/ፕሬዛዳንት
 4. አቶ ጌታችው ወ/መላክ ፀሀፊ
 5. አቶ ጌታቸው በየነ  ዐቃቤ ነዋይ
 6. አቶ ስለሺ መኩሪያ  ም/ዐዋቤ ነዋይ
 7. አቶ ዳንኤል ሀ/ማሪያም ሂሳብ ሹም

ስፖንሰር ሺፕ ኮሚቴ

 1. አቶ ብርሃኑ ከበደ ————————–0911 24 24 19
 2. አቶ ተፈራ ደንበል ————————–0911 21 49 83
 3. አቶ ድንበሩ ወሰኔ —————————0911 87 77 67
 4. አቶ ኩሩ ተሠማ —————————-0911 41 60 32
 5. አቶ አበባው ጌታቸው ———————–0911 06 01 63

ማህበራት አደረጃጀትና የተወዳዳሪዎች የካታጎሪ ምደባ ክትትል ኮሚቴ

 1. አቶ ስለሺ መኩሪያ ሰብሳቢ ————————0911 72 44 19
 2. አቶ ወርቁ በየነ     ፀሀፊ ————————–0913 04 41 59
 3. አቶ መስፍን በረዳ አባል ————————–0919 42 83 21
 4. አቶ ብርሃኑ ከፍያለው     አባል ————————–0911 44 27 30
 5. አቶ ይልማ ብርሀኑ አባል —————————0911 87 40 10

የሴቶች ጤና ስፖርት አደረጃጀት ክትትል ኮሚቴ

 1. አቶ ወርቁ በየነ    ሰብሳቢ ———————–0913 04 41 59
 2. አቶ ይርጋለም ወ/ጊዮርጊስ ፀሀፊ ————————0911 47 64 48
 3. ወ/ሮ ፍቅርተ ንጉሴ          አባል
 4. አቶ አየለ ከበደ     አባል ————————0911 03 89 19
 5. አቶ ሰለሞን አባተ አባል

ማስወቂያና ህዝብ ግንኙነት ኮሚቴ

 1. አቶ ተፈራ ደንበል ሰብሳቢ ————————0911 21 49 83
 2. አቶ ጌታቸው ወ/መላክ    ጸሀፊ ————————–0911 62 99 58
 3. አቶ ኤፍሬም ጠናጋሻው አባል ————————–0912 05 85 33
 4. አቶ ሰለሞን ተፈራ አባል ————————–0911 40 35 51 / 0911 21 64 13
 5. አቶ መላኩ እንግዳ አባል —————————0911 62 33 86

የፀጥታ ስነ ምግባርና ስፖርታዊ ጨዋነት ኮሚቴ

 1. አቶ አበባው ጌታቸው      ሰብሳቢ ————————–0911 06 01 63

  1. አቶ ዳዊት ግርማይ    ፀሀፊ —————————-0913 47 66 61
  2. አቶ ሣምሶን ወ/ሀና አባል —————————-0911 46 22 19
  3. አቶ ጌታቸው ዘርፉ    አባል —————————-0913 16 68 53
  4. አቶ በቀለ ደስታ    አባል —————————-0911 66 42 06

የንግድና ኢኮኖሚ ኮሚቴ

 1. አቶ ኩሩ ተሠማ              ሰብሳቢ ———————0911 41 60 32

  1. አቶ ግርማ ሙሉሰው        ጸሀፊ ———————–0911 65 74 24
  2. አቶ ውብሸት ኃይለሚካኤል አባል ———————–0911 40 09 22
  3. አቶ ብርሃኑ ሰሀሉ አባል ———————–0911 23 70 08

የእግር ኳስ ኮሚቴ

 1. አቶ ፀጋዬ ወንድሙ          ሰብሳቢ ———————0911 63 03 40

  1. አቶ ሀብቴ ዘበርጋ ጸሀፊ ———————–0911 19 55 67
  2. አቶ ግርማ ኬርሴማ  አባል ———————–0911 98 53 92
  3. አቶ በላቸው አበራ አባል ———————–0911 67 55 76
  4. አቶ አስቻለው ጌታሁን አባል ———————–0911 41 46 59

የስፖርት ሕክምና አስተባባሪ ኮሚቴ

 1. አቶ ዳንኤል ኃ/ማሪያም         ሰብሳቢ ——————–0911 12 82 15       

  1. አቶ መድሀኔ ዘካርያስ   አባል ———————-0911 10 99 94
  2. አቶ ወንድሙ ወ/ማሪያም   አባል ———————-0911 66 63 83
  3. አቶ በሱፍቃድ ወልዴ   አባል ———————-0961 23 50 99
  4. አቶ ግርማ ንጉሴ   ፀሀፊ ———————-0911 44 35 37

የቤት ውስጥ ውድድር ኮሚቴ

 1. አቶ ፍፁም ሳህሉ                    ሰብሳቢ ——————–0911 24 95 52

  1. አቶ አንተነህ ብርሃኔ   ፀሀፊ ———————-0911 10 76 61
  2. አቶ አሰፋ በቀለ                 አባል ———————-0911 15 84 29
  3. አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ   አባል ———————-0913 04 89 41
  4. አቶ ዘርዓዳዊት መንግስቱ   አባል

አትሌቲክስ /መረብ ኳስ / የባህላዊ ስፖርት / የሦስቱም አስተባባሪ ኮሚቴ

 1. አቶ ግርማ ሙሉሰው           ሰብሳቢ ———————0911 65 74 24

  1. አቶ መንግስቱ ወርቁ        ፀሀፊ ———————–0911 42 29 81  
  2. አቶ ተስፋዬ አሽኔ         አባል ————————0911 54 05 71  
  3. አቶ ዘለቀ አድባሩ          አባል ———————–0911 41 58 87

ወደ አባልነት ይቀላቀሉ

ማህበሩ ከእንግዲህ ህልሞችን ሳይሆን ግቦችን ለማሳካት እየሰራ መሆኑን የበለጠ ህልሞች አሉ ፡፡ ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ የጤና ስፖርት ብሄራዊ ቡድን ትኖራለች ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ብሄሩን በመወከል በዓለም ዙሪያ በዋና ዋና ውድድሮች ላይ ይወዳደራል ፡፡ የጎልማሳ ወንዶችና ሴቶች የጤና ማህበር አባላት ከበሽታ (ከህመም) እና ከጭንቀት እንዲጠበቁ እንጠይቃለን ፡፡ መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ማናቸውም ግለሰቦች እና ቡድኖች ለአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር አባልነት በደህና መጡ

እቅድ

 • የጤና ስፖርት ማህበር አገልግሎት የሚሰጥ የገቢ ማስገኛ የሚሆን ተቋም ስለማቋቋም፤
 • የጤና ስፖርት ውድድር ለሚቀጥሉት አመታት በስፖንሰርሺፕ በማህበሩ ጽ/ቤት የሚካሄድበትን ማመቻቸት፤
 • የእድሜ ማጭበርበርን ለማስቀረት ግምገማ ማካሄድ፤
 • የጤና ስፖርት ማህበራት በሌሎች ስፖርቶች እንዲካፈሉ ተሳትፎ በስራ ላይ ማዋል፤
 • የጤና ስፖርት ማህበር አሰራር ከማህበራት ጋር በተቀናጀ ሁኔታ እንዲካሄድ ማድረግ፤
 • የጤናስፖርትማህበራትጋዜጣ (ልሳን) ማውጣት፤
 • ልዩ ልዩ ስልጠናዎች መስጠት (በስፖርት አስተዳደር፤ በዳኝነት፤የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ህክምና መስጠት)
 • የማህበሩ አመታዊ ጉባኤ ማዘጋጀት፤

ራዕይ

የጤና ስፖርት ማህበር የምንግዜም ተልዕኮው የአባላቱን ጤና በስፖርት መጠበቅ ነው፡፡ ማህበሩ እንደ ራዕይ የያዛቸው፤

 • የጤና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን መመስረት እና በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች በሚደረጉ ውድድሮች ላይ ሀገርና ወክሎ የሚሳተፍ ማድረግ፤
 • በሴቶችም በወንዶችም በሁሉም አይነት ስፖርቶች ሀገር አቀፍ ውድድሮችን ማዘጋጀት፡፡